Tamrat Molla’s biography, fact, career, awards, net worth and life story

Was Singer
Artist
Musician
From Ethiopia
Type Arts
Music
Gender male
Birth

1944, Gondar

Death

2013
(aged 69 years)

ታምራት ሞላ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ሲሆን ብዙ ዘመናዊና ባህላዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ይታወቃል። በ፳፻ ዓ.ም የካንሰር በሽታ የተገኘበት ድምጻዊ ታምራት በህክምና ከህመሙ ሙሉ በሙሉ እንደ ተሻለው አሳውቆ የነበረ ቢሆንም ህመሙ እንደገና አገርሽቶበት በተወለደ በ፮፱ አመቱ በየካቲት ፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። የቀብር ሥነ ሥርዓቱም በዕለቱ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተሰቦቹ ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት ተፈጸሟል ።

የህይወት ታሪክ

ታምራት ሞላ በ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. በጎንደር ክ/ሀገር ተወለደ። ታምራት የ፩ኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚያው ጎንደር ከጨረሰ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት አድቬንቲስት ሚስዮን ትምህርት ቤት በመግባት ትምህርቱን ተከታተለ። ከ፲፱፻፶፩ ዓ.ም. በቀድሞ ክብር ዘበኛ በወታደርነት በመቀጠር እስከ ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. ጃዝ፣ ሳክስፎንና ሌሎችንም የሙዚቃ መሳሪያዎች መጫወት ጀመረ። በድምፁም ጭምር ስሜቱን ለማርካት በ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. በምድር ጦር ኦርኬስትራ ተቀጠረ።

የሥራዎች ዝርዝር

ታምራት ለመጀመሪያ ጊዜ ካዜማቸው ዘፈኖቹ «ታምሜ ተኝቼ» እና «ዘውትር ብርቅነሽ» የተሰኙትን ዘፈኖቹን ለመጀመሪያ ጊዜ በመድረክ ላይ ሲያሰማ በተመልካቾች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን አትርፈውለት ነበር።

ታምራት እስካሁን ድረስ የዘፈናቸው ዘፈኖች በርካታ ቢሆኑም «አስታውሺኝ»፣ «መሞት አለ ለካ»፣ «የለችም» እና «ጊዜው ለጨነቀው» የተሰኙት ዜማዎቹ የተዋጣላቸው ከመሆናቸው ባሻገር በሕዝብ ዘንድ ተወዳጅነት ያላቸው ናቸው።

ታምራት ከነዚህ ስራዎች በተጨማሪ ሙሉ በሙሉ በአንታራም ግጥም በተሞላው «ሰበቡ» በተሰኘ ዘፈኑ ይታወቃል።

አልበሞች

  • ፲፱፻፺፯ ዓ.ም. ተረት ሆኖ ቀረ

ማጣቀሻዎች

You May Also Like

Jonathan Kraft’s net worth, biography, fact, career, awards and life story

Jonathan Kraft net worth and salary: Jonathan Kraft is an American businessman who has a net worth of $20 million. Jonathan Kraft was born in Brookline, Massachusetts in March 1964. Kraft is best known for being the president of the National Football League’s New England Patriots. He is also the owner and investor of the New England Revolution which is a professional soccer team which competes in Major League Soccer. Kraft is also the president of The Kraft Group. He earned his B.A. at Williams College and his M.B.A. at Harvard Business School. Kraft’s family purchased the New England Patriots in 1994. He was the Vice President from 1994 to 1999, the Vice Chairman from 2000 to 2005, and President from 2005 to present. Kraft and his father are the owners/investors of the Revolution since their inception in 1995. They expressed interest in purchasing Liverpool F.C. in 2005 and helped bring matches in the 1994 FIFA World Cup to Foxboro Stadium. Jonathan married Patricia Lipoma in 1995 and the couple has three children together. Jonathan’s father is Patriots owner Robert Kraft.
Read More