Menelik Wossenachew’s biography, net worth, fact, career, awards and life story

Is Singer 
Artist 
Musician 
From Ethiopia 
Type Arts 
Music 
Gender male
Birth Addis Ababa, Ethiopia
Instruments:
Voice

ምኒልክ ወስናቸው ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ሲሆኑ ጋሽ ጀምበሬ በመባልም ይጠራሉ።

የህይወት ታሪክ

በአዲስ አበባ ከተማ ተወልደው ሐረርጌ ያደጉት ምኒልክ ወስናቸው የ፪ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጋምሰው ለ፭ ዓመታት ያህል በፈረንሣይ ትምህርት ቤት ካጠኑ በኋላ በ፲፰ ዓመት ዕድሜያቸው በቀ.ኃ.ሥ. ቲያትር ቤት በድምፃዊነት ተቀጠሩ።

ምኒልክ የመድረክ ላይ ጧፏቸውን «አልማዝ እያሰብኩሽ» በሚል ምርጥ ዜማ ካበሩ በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ፋጣን የሆነ የኪነ ጥበብ ሰውነታቸውን በማስመስከር አንቱ ከሚያሰኝ ደረጃ ደርሰዋል።

የኢትዮጵያን ባህልና ሙዚቃ ስልት በሱዳን፣ በኡጋንዳ፣ በታንዛኒያ፣ በኬኒያ፣ በሶቭየት ሕብረትና በአሜሪካ በመሳሰሉት አገሮች በመዘዋወር ያስተዋወቁ የባህል አምባሳደር ነበሩ።

ምኒልክ የሚደነቁት ቀደም ሲል ባቀረቡት የአማርኛ ሙዚቃቸው ብቻ ሳይሆን የተዋጣላቸው ዓለም አቀፍ ወይም በሙዚቃ ባለሙያዎች አጠራር የኦፔራ ዜማዎችን የሚጫወቱ ልዩ ተሰጥኦ የነበራቸው የኪነ ጥበብ ፈርጥ ሲሆኑ ቀደም ሲል በሸክላ፣ ካሴትና ሲዲ ያስቀረጿቸው ሙዚቃዎች ለትውልድ የሚተላለፉ ቅርሶች ሆነው ሲዘከሩ ይኖራሉ።

ምኒልክ የብሔራዊ ቲያትር ቤት የድምፃውያን ቁንጮ የነበሩ ሲሆን ቆየት ሲሉ ካቀረቡዋቸው ዜማዎች «አፈር አትንፈጊኝ» የተሰኘው እና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ከዘፈኑዋቸው ውስጥ «እትት በረደኝ፣ ፍቅር ይበርዳል እንዴ» እና «ጋሽ ጀምበሬ» የተሰኙ ከፍተኛ ተደማጭነትን አግኝተዋል።

ማጣቀሻ

You May Also Like

Shelley Hack’s net worth, biography, fact, career, awards and life story

Shelley Hack net worth: Shelley Hack is an American model, actress, producer, and advisor who has a net worth of $5 million. Shelley Hack was born in White Plains, New York in June 1947. One of her best known roles came starring as Tiffany Welles in the television series Charlie’s Angels from 1979 to 1980. Hack starred as Dr. Beth Gilbert in the TV series Cutter to Houston in 1983. From 1986 to 1987 she starred as Jackie Shea in the series Jack and Mike. Hack starred in the movies Annie Hall, Time After Time, The King of Comedy, The Stepfather, The Finishing Touch, and Me, Myself & I. In 1978 she was nominated for a Stinker Award for Worst On-Screen Couple with Joseph Brooks for If Ever I See You Again. Outside of acting Shelley is perhaps most-famous for being the face of Revlon’s “Charlie” perfume in many ads throughout the 1970s and early 80s. She has been married to director/producer Harry Winer since 1990.
Read More